our history

Tradition, Health,
Education

ስለ ድርጅቱ

በየአለበት እርስ በርስ በመተዋወቅ መጠያየቅ መዋደድና መረዳዳት ሲሆን,በትውልድ አገራችንም በወለዬች ላይ በሚደርስ ማንኛውም ችግር ሁሉና ለወሎዩች በሚያስፈልጉ ጠቃሚ የመፍትሔው ጉዳዬች ሁሉ ቀዳሚ አካል ይሆናል , አስፈላጊውንም አስተዋጽኦ ያደርጋል::ተፈጥሯዊ ቅንነት ደግነት እና በረከት ከላይ ከፈጣሪ ለኛ ለወሎዬወች የተስጠ ጸጋ ነው። ይህ ፅጋና በረከት የምንጠቀምበት ግዜውና ወቅቱ አሁን ነው:: ስለዚህ ማንኛውም ወሎዬ እና የወሎ ወዳጅ የሆነ ሁሉ የእዚህ ድርጅት አባል እንዲሆን ተጋብዘዋል።

About the Organization

Wolloye Ethiopians living abroad have come together in various meetings and discussions to establish a relief organization that will cater to the needs of both the local community and the Wolloye diaspora worldwide. The organization aims to have a clear and well-defined structure, mission, and vision to ensure that it operates efficiently and effectively. To achieve this, a committee made up of six members has been appointed to manage the organization’s activities.

Mr. Eyob Tadesse

Mr. Mulugeta Gebremariam

Mr. Alebachew Kifle

Mr. Sleshi Tadesse

Artist Ayalew Mesfin

Mr. Kassa Yohannes

አቶ ኢዮብ ታደስ

አቶ ሙሉጌታ ገብረማርያም

አቶ አለባቸው ክፍሌ

አቶ ሰለሺ ታደሰ

አርቲስት አያሌው መስፍን

አቶ ካሣ ዬሐንስ

team

Meet our leadership team